Category: Amharic
ሳይጠየቅ የቀረ ጥያቄ – ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ
Written by ዶ/ር ዘላለም እሸቴ በዋሽንግተን ዲሲ ጉብኝትዎ ብገኝም፤ ነገር ግን ዕድል አግኝቼ ልጠይቅዎት ያልቻልኩትን ጥያቄ ምናልባት ፈጣሪ ፈቅዶ ለጆሮዎ ይደርስ ይሆናል ብዬ ይህን ለመፃፍ…
በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ባለሥልጣናት የምህረት አዋጁ አይመለከታቸውም ተባለ
(አዲስ አድማስ) ላለፉት 27 ዓመታት በጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና ሌተናል ጀነራል አዲስ ተድላ ምህረት እንደማይደረግላቸው ተገለፀ፡፡ የሁለቱን…
የፀጥታ ፈተናችን አንድ መፍትሄ
በመስከረም አበራ ሃገራችን አሁን ያለችበት ፖለቲካዊ ሁኔታ ህወሃት በሌለበት ብቻ ሊከሰቱ የሚችል በጎ ነገሮችን እያስተናገደ ነው፡፡ይህ ሁሉ በጎ ነገር ህወሃት ከአድራጊ ፈጣሪነቱ እውነትም ገሸሽ እንዳለ…
አብዲ ሞሃመድ ኡመር ከስልጣናቸው ወረዱ (ቢቢሲ)
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝድንት የነበሩት አብዲ ሞሃመድ ኡመር ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የክልሉ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ሃላፊው ኢድሪስ ኢስማኤል ለቢቢሲ ሶማልኛ አረጋግጠዋል። ከኢድሪስ ኢስማኤል መረዳት እንደተቻለው፤ አብዲ ሞሃመድ…
በጂጂጋ የተፈጠረውን ሁከት አስመልክቶ – ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ
ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ የህዝቦቿን ፍላጎት መሠረት ባደረገ መልኩ በለውጥ ሂደት ውስጥ እንደሆነች ይታወቃል። ለውጡም መላ የኢትየጵያ ህዝቦችን ባሳተፈ እና ባለቤት ባደረገ…
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ዲፕሎማሲ ስራዎን ለመጀመር እንኳን በደህና መጡ!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዩናይትድ ስቴትስ መልካም ነገርን የሚያስቡ እና በጎ ነገርን ለማድረግ የሚያምኑ ሁሉንም ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያንን በመወከል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ዩናይትድ…
የቂሊንጦ፣ ቃሊቲ፣ ሸዋ ሮቢትና ድሬዳዋ ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳሪዎች ከሃላፊነት ተነሡ
(አዲስ አድማስ): ታራሚዎች ከፍተኛ የሠብአዊ መብት ጥሠቶች እንደሚፈፀምባቸው ለቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በምሬት መግለፃቸውን ተከትሎ ሰሞኑን የቃሊቲ፣ ቂሊንጦ፣ ሸዋ ሮቢትና ድሬዳዋ ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳሪዎች ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው ታውቋል፡፡…
የዘመኑ መንፈስ /በእውቀቱ ስዩም/
በአገራችን በአሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡ የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣ በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣ ከሁሉ…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስና ልኡካን አባቶች ረቡዕ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋራ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ፤ ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ
በመጪው መስከረም ለመመለስ ቢያስቡም፣ በጠ/ሚሩ ጥሪ አሳጠሩት፤ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአቀባበል ዐቢይ ኮሚቴ ዝግጅቱን እያጣደፈ ነው፤ በጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩ፣ከ17 በላይ የተሟሉ ማረፊያዎች ተዘጋጁ፤ ይፋዊ የአቀባበል…
የአቶ ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ
(DW) የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል አቶ ዘይኑ ጀማል ስለ አሟሟታቸው “አመላካች መረጃዎች እና ማስረጃዎች” መገኘታቸውን የተናገሩ ሲሆን “በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት እንደሞተ፣ ለምን እንደሞተ የሚገልጹ…
የተቃዋሚ ድርጅቶችና የሚጠብቃቸው ፈተና!
ባይሳ ዋቅ-ወያ ይህ መልክቴ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር በማንኛውም መልኩ ተደራጅተው ለሚገኙ የፖሊቲካ ድርጅቶች ነው። መቼም የኛን ይሁንታ ሳታገኙ እንወክላችኋለን ብላችሁ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ…
በሀገራችን ላይ የተቃጣውን ባህላዊ ዘረፋ እንታደግ
ሥናፍቅሽ ግርማ ሀገራት ለኤኮኖሚ ድጋፋቸው ከሚጠቀሙበት ስልቶች አንዱና ዋናኛው ያላቸውን የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብት መንከባከብ፣ መጠበቅና በተቻለ መጠንም ማሳደግ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ሀገራቸን ኢትዮጵያ ያሏትን በተጠቀሱት…
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አውቶቡስና የቅርብ ታሪካችን ትምህርት
አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ሐምሌ ፳ ቀን ፳ ፻ ፩ ዓመተ ምህረት ( 7/27/2018 ) ትናንት አርብ፣ ሐምሌ ፳ ቀን ፳ ፻ ፩ ዓመተ ምህረት (…
ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ፤ ከአንባገነናዊ ሥርዓት ወደ ዲሞክራሲ
ያሬድ ኃይለማርያም ለውጡ የሰነቃቸው ተስፋዎች፣ የተወሰዱ በጎ እርምጃዎች እና ያንጃበቡ አደጋዎች ድልድይ፤ በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የውይይት መድረክ አቅራቢ፤ ያሬድ ኃይለማርያም ሐምሌ 28 ቀን 2018 ብራስልስ፣ ቤልጂየም…
ዓብይ አህመድ ከፔንስ ጋር ተነጋገሩ (ቪኦኤ ዜና)
ቪኦኤ ዜና የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድን ዛሬ ማነጋገራቸውን ከዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት የምክትል ፕሬዚዳንቱ ቢሮ የወጣ መግለጫ አስታወቀ። ዋሺንግተን…



















