Category: Amharic
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ 6 የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ደበዳቤ አሳሰቡ
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ ስድስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያቤት በላኩት ደበዳቤ አሳቡ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ…
ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላን አስመልክቶ ያደረገውን የጥናት ውጤት ይፋ አደረገ
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላን አስመልክቶ የተደረገ ጥናት ውጤት — የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የጥናት ውጤቱ በተጨባጭ እንዳረጋገጠው ታይቶ…
ከሚነሶታ እስከ አዲስ አበባ
በዳንኤል ክብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን ፈጽመው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ልዑካኑ በሁለት ተከፍለን ነበር ከሆቴል ወደ አውሮፕላን ማረፊያው…
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከአሰብ እስከ አዲስ አበባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ለመዘርጋት አቅደዋል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የአለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሪም አል ሀሺሚን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቀረበለትን አዳዲስ የካቢኔ ሹመት አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቀረበለትን አዳዲስ የካቢኔ ሹመት…
ለመሆኑ መሠረታዊው ጥያቄ ምንድን ነው ? ጎልቶ የማይሰማውስ ለምንድን ነው?
ጠገናው ጎሹ August 5, 2018 ወደ ዋናው ርእሰ ጉዳዬ ከመግባቴ በፊት እንደመግቢያ የሚከተለውን ልበል ። በአገራችን እውነተኛ የህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለውጥ ለማምጣት ፣ ለመመሥረትና ለማጎልበት…
በሃገራችን እውነተኛ ፖለቲካ መድረክ ለዓመታት የኮመኮምነው ትያትር መጋረጃ ሊዘጋ ይሆን ወይስ ?
ሃይሉ በላይ የሃገራችን ፖለቲካ ጉደኛ ነበር፡፡ ያለፈውን ግማሽ ክፍለ ዘመን ወደ ኋላ ተመልሶ ማስታወስ አጃይብ የሚያስብል ቢሆንም ዛሬም ቢሆን አጠቃላዩን ጉድ፣ ጥቂት የችግሩን ቁንጮወች በደቦ…
ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ (ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ)
ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት…
“እኔ የተገነዘብኩት የፖለቲካን ችግር መፍታት የሚቻለው ከሽምግልና ይልቅ በፖሊሲና በህግ መሆኑን ነው” አትሌት ሀይሌ
አስቴር ኤልያስ በሀገራችን ከትንሽ እስከ ትልቅ የሚደርሱ ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን በመፍታት በኩል ሽምግልና ጉልህ ስፍራ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ለሽምግልና ከፍተኛ ስፍራ ይሰጣል፤ ሽምግልናን ረግጦ አይሄድም፡፡ዋናው…
አቶ አለምሰገድ ዘውዱ ከአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሀን ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርነት ተሰናበቱ
የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ በተደጋጋሚ እየቀረበበት ካለው የአመራር ብቃት ችግር ጋር ተያይዞ ዋና ዳሬክተር የነበሩት አቶ አለምሰገድ ዘውዱ ተነስተው የኢቴቪ የዜና ክፍል ኃላፊ የነበሩት…
ኢትዮጵያና ዩናይትድ ኪንግደም 115 ሚሊዮን ፓውንድ የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ
መላኩ ኤሮሴ (አዲስ ዘመን)፡- የኢፌዴሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም ተከስተ እና የዩናይትድ ኪንግደም የዓለም አቀፍ ልማት ተቋም ዋና ፀሐፊ ፔኒይ ሞርዳውንት ስምምነቱን ትናንት በሚኒስቴሩ…
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተፈጠረው ሁከት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውሉ ድጋፎች ወደ ጅግጅጋ ተልከዋል
በትእግስት አብርሃም አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከተሞች በተፈጠረው ሁከት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል አልሚ ምግብ እና ሌሎች ድጋፎች ዛሬ ወደ…
“ኢትዮጵያዊነት ለሁላችንም ትርፍ እንጂ ኪሳራ አይደለም”
· የምናቆመው የዲሞክራሲ ሐውልት፣ ከአክሱምና ላሊበላ የሚልቅ መሆን አለበት · የጠ/ሚኒስትሩ ሃሳብ ኢህአዴግ ውስጥ ገዢ ሃሳብ መሆን አለበት · ህዝቡ ሲወድህና ሲያከብርህ የሚገባህን ዋጋ ይሰጥሃል…
በጂግጂጋ ከተማ የተከሰተው ብጥብጥ በተመለከተ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች በከፈሉት መራር መስዋዕትነት ባለፉት አራት ወራት በታየው የለውጥ ሂደት ውስጥ አገራዊ አንድነት እና መግባባት እንዲሁም የዜጎች…
የአፋር ክልላዊ መንግሥት ለ117 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
(VOA) የአፋር ክልላዊ መንግሥት በዚህ ወር የሚከበረውን የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለ117 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — የአፋር…
Disclaimer
Disclaimer: The views and opinions expressed in this website are those of the authors and do not necessarily reflect the official policy or position of Addis Globe. We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services.