Posted in Amharic

ሲኖዶሳዊው የዕርቀ ሰላም ልኡካን አባቶች ስምምነት ዝርዝር: ኹለቱም ቅዱሳን ፓትርያርኮች በእኩል የአባትነት ክብር ያገለግላሉ

አንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ በአንድ የቅዱስ ሲኖዶስ አመራር ትመራለች፤ 4ኛው ፓትርያርክ በጸሎት እና በቡራኬ፣ 6ኛው ፓትርያርክ በአስተዳደር ሥራ፤ የኹለቱም ስም፣ቤተ ክርስቲያን ባለችበት ዓለም ሁሉ ዘወትር…

Continue Reading...
Posted in Amharic

ምንም ዓይነት ግድያ ምሥጢርን አይደብቅም

ምሕረት ዘገዬ በዚህች አጭር መጣጥፍ ውስጥ ደግሜ ላለመመላለስ ስል ሁለት ርዕሶችን በመጠኑ እዳስሳለሁ፡፡ የመጀመሪያው ከፍ ሲል ያስቀመጥኩት የዕለቱን ሁኔታ የሚገልጽ ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ስለትምህርታችን የጥራት…

Continue Reading...
Posted in Amharic

የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት በተነሳባቸው ተቃውሞ ሳቢያ ክልሉን ጥለው መሸሻቸው እየተነገረ ነው

የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት ሙራድ አብዱልሀድ በተነሳባቸው ህዝባዊ ተቃውሞ ሳቢያ ክልሉን ጥለው መሸሻቸውን የቃሊቲ ፕሬስ ምንጮች ተናግረዋል። እንደ ምንጮቻችን ከገለጻ ከሆነ ግለሰቡ ከሀገር ሊወጡ ሲሉ…

Continue Reading...
Posted in Amharic

የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከኮሚሽኑ አባላት ጋር በአሰራር ዙሪያ ውይይት አካሄዷል፡፡ የኮሚሽኑ አባላት ባካሄዱት ውይይት በተለይ ሙስና፣ ፍትሃዊ ያልሆነ ስምሪት፣ የጥቅማ ጥቅም አለመከበር እንዲሁም ከማዕረግ…

Continue Reading...