Latest News
በኢትዮጵያ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች አብዛኞቹ 30 አመታትና ከዚያ በላይ ያገለገሉ ናቸው ተባለ
ከተለያዩ የአለማችን አገራት ወደ ኢትዮጵያ ከሚገቡት የተለያዩ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መካከል 85 በመቶ ያህሉ በውጭ አገራት ለ20 አመታትና ከዚያ በላይ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸውን አንድ አለማቀፍ…
አቶ አለምሰገድ ዘውዱ ከአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሀን ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርነት ተሰናበቱ
የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ በተደጋጋሚ እየቀረበበት ካለው የአመራር ብቃት ችግር ጋር ተያይዞ ዋና ዳሬክተር የነበሩት አቶ አለምሰገድ ዘውዱ ተነስተው የኢቴቪ የዜና ክፍል ኃላፊ የነበሩት…
“እኔ የተገነዘብኩት የፖለቲካን ችግር መፍታት የሚቻለው ከሽምግልና ይልቅ በፖሊሲና በህግ መሆኑን ነው” አትሌት ሀይሌ
አስቴር ኤልያስ በሀገራችን ከትንሽ እስከ ትልቅ የሚደርሱ ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን በመፍታት በኩል ሽምግልና ጉልህ ስፍራ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ለሽምግልና ከፍተኛ ስፍራ ይሰጣል፤ ሽምግልናን ረግጦ አይሄድም፡፡ዋናው…
ኢትዮጵያና ዩናይትድ ኪንግደም 115 ሚሊዮን ፓውንድ የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ
መላኩ ኤሮሴ (አዲስ ዘመን)፡- የኢፌዴሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም ተከስተ እና የዩናይትድ ኪንግደም የዓለም አቀፍ ልማት ተቋም ዋና ፀሐፊ ፔኒይ ሞርዳውንት ስምምነቱን ትናንት በሚኒስቴሩ…
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተፈጠረው ሁከት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውሉ ድጋፎች ወደ ጅግጅጋ ተልከዋል
በትእግስት አብርሃም አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከተሞች በተፈጠረው ሁከት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል አልሚ ምግብ እና ሌሎች ድጋፎች ዛሬ ወደ…
Punitive import tax on cars deprive Ethiopians a driving seat, undeservedly, and hurt the country
Ayele Gelan, (PhD), special to Addis Standard Addis Abeba, August 09/2018 – A provocative question was posed to PM Abiy Ahmed at one of the…
በጂግጂጋ ከተማ የተከሰተው ብጥብጥ በተመለከተ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች በከፈሉት መራር መስዋዕትነት ባለፉት አራት ወራት በታየው የለውጥ ሂደት ውስጥ አገራዊ አንድነት እና መግባባት እንዲሁም የዜጎች…
የአፋር ክልላዊ መንግሥት ለ117 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
(VOA) የአፋር ክልላዊ መንግሥት በዚህ ወር የሚከበረውን የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለ117 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — የአፋር…
The Ethiopian government agreed a reconciliation agreement with the Oromo Liberation Front (OLF)
(Africa News) The Ethiopian government has agreed a reconciliation agreement with the Oromo Liberation Front (OLF), an ex-terror group that operated in the Oromia region…
Mahamoud Omar, a.k.a Abdi Illey, arrested by federal forces
Abdur Rahman Alfa Shaban (Africa News): Former president of Ethiopia’s Somali regional state, Mahamoud Omar, a.k.a. Abdi Iley, is being held under federal custody barely twenty-four hours…
Somaliland welcomes refuges from Ethiopia’s Somali region
Abdur Rahman Alfa Shaban (Africa News) The president of Somaliland has reportedly called on citizens to respect and welcome foreigners in the country following armed…
“ኢትዮጵያዊነት ለሁላችንም ትርፍ እንጂ ኪሳራ አይደለም”
· የምናቆመው የዲሞክራሲ ሐውልት፣ ከአክሱምና ላሊበላ የሚልቅ መሆን አለበት · የጠ/ሚኒስትሩ ሃሳብ ኢህአዴግ ውስጥ ገዢ ሃሳብ መሆን አለበት · ህዝቡ ሲወድህና ሲያከብርህ የሚገባህን ዋጋ ይሰጥሃል…
ሳይጠየቅ የቀረ ጥያቄ – ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ
Written by ዶ/ር ዘላለም እሸቴ በዋሽንግተን ዲሲ ጉብኝትዎ ብገኝም፤ ነገር ግን ዕድል አግኝቼ ልጠይቅዎት ያልቻልኩትን ጥያቄ ምናልባት ፈጣሪ ፈቅዶ ለጆሮዎ ይደርስ ይሆናል ብዬ ይህን ለመፃፍ…
በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ባለሥልጣናት የምህረት አዋጁ አይመለከታቸውም ተባለ
(አዲስ አድማስ) ላለፉት 27 ዓመታት በጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና ሌተናል ጀነራል አዲስ ተድላ ምህረት እንደማይደረግላቸው ተገለፀ፡፡ የሁለቱን…
Bureaucracy A Major Threat to Ethiopia’s Reform
ADDIS ABABA (Reuters) – Businessmen who have to deal with Ethiopia’s customs system like to joke that if you get a permit to import yellow…





















